"ቡችነት ወይም ወንዳወንድነት ከአለባበስ ወይም ከገፅታ ባለፈ ምንም ትርጉም የለውም…" ትላለች ማራኪ ስለወንዳወንድ ምንነት ስታብራራ የዛሬው የፖድካስት ውይይታችን ኩዊር “ወንዳወንድ” ሴቶች ላይ ያተኩራል። ማህበረሰባችን በተለምዶ "ወንዳወንድ" እያለ የሚጠራቸውን ሴቶች እንዴት ይረዳል? የእነሱስ ልምድ ምን ይመስላል? ሁላችንም የአባታዊ ስርዓት የበላይነት ውጤት እንደመሆናችን ኩዊር ሰዎችም ከዚሁ ስርዓት ያመለጡ አይድሉም:: የምንኖረው ወንድነትን ከጀግንነት፣ ከመሪነት እና ከሰጪነት ጋር በተቃራኒው…
"Butchness or presenting in a masculine manner is really only about how one chooses to dress or present," Maraki says as a way…