Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት : ባይሴክሽዋል ጠልነት በLGBTQ+ ማህበረሰብ

በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ባይሴክሽዋል ጠልነት በጣም የሰፋ ነው፤ ምን ያህል ባይሴክሽዋል ማህበረሰብ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ለመረዳት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም:: የዚህ ሳምንት የኢትዮ ኩዊር ፖድካስት በዚህ ዙሪያ ወደጠለቀ ውይይት እንድንገባ መንደርደሪያ መሆን ይችላል:: እንግዶቻችን በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የተሳሳቱ አረዳዶች ማለትም "ባይሴክሽዋሎች ወንድ መምረጥ ስለሚችሉ ለነሱ ቀላል ነው" ከሚል እስከ "ወንድ እስኪያገኙ ነው…

Read more