Skip to content Skip to footer

ከፍቅረኛሞች ቀን ባሻገር

የፍቅረኛሞች ቀንም የአበባም አድናቂ አይደለሁም:: ምንም እንኳን የፍቅረኛሞች ቀን ካፒታሊስት እና ተቃራኒ ፃታ አፍቃሪነትን ብቻ ልክነትን የሚስል ባህል ነው ብዬ ብከራከርም፥ ጓደኛዬ ለፍቅረኛዋ አበባ እንዳደርስላት ጠየቀችኝ::  በተላላኪዎች መላክ አልቻለችም ምክንያቱም ሴት ለሴት ቀይ አበባ መላክ አዲስ አበባ ላይ የቀስተ ደመና ባንዲራ እንደማውለብለብ ነው:: ምንም እንኳን ጓደኛዬ በገዛችልኝ ምሳ ብደሰትም፤ እንዲህ አይነቱን ፍቅር ለመገላለፅ ድብብቆሹ እና…

Read more