የትራንስጀንደር ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ስለትራንስጀንደር የኑሮ ተሞክሮ የምንማማርበት እና ግንዛቤን የምንፈጥርበት ወቅት ነው። በዚህ ፅሁፍ በትራንስጀንደር ማንነት ጋር በተያያዘ አስፍላጊ እና ማወቅ የሚገቡንን አንዳንድ ቃላቶች እንዲሁም የትራንስ ጀንደርን ብርታት እና ጥንካሬ የሚያሳዩ የግል ታሪኮችን እንዳስሳለን። የእነዚህን ቃላቶች ትርጓሜያቸውን እና የተለያዩ የትራንስ ኑሮ ተሞክሮዎችን በማክበር አካታች የሆነን ማህበረሰብ መፍጠር ላይ አስተዋፅዖ እናደርጋለን። የትራንስጀንደር ቃላቶች እና ፍቺዎቻቸውን…


