Skip to content Skip to footer

የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች አካል ማድረግን መቀጠል መዘንጋት የለብንም:: የኢትዮጵያውያን ትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ማጋራት ይኖርብናል:: ከLGBTQ+ ማህበረሰብ እና ከሰፊው ማህበረሰብ የሚመጣን ማግለል እና አካታች ያለመሆንን ችግር አጥብቀን መቃወም…

Read more