Skip to content Skip to footer

ንስንስ፥ አባት ለኩዊር ልጁ ያለው ፍቅር

በቅርብ የወጣው የንስንስ እትማች አጋሮች ላይ ያተኮረ ነበር። ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው ሰዎች መካከል አንዱ የኩዊር ልጅ አባት የሆኑትን አቶ አለማየሁን ነው። ስለ እሳቸውም ሆነ ስለ ሌሎች ሰዎች ተጨማሪ  ለማንበብ የንስንስ ሰባተኛ እትም አንብቡ። ጥያቄ ከኩዊር ኢትዮጵያ፥ የእርስዎ አመለካከት ከብዙ ኢትዮጵያዊ  ለየት ያለው ለምን ይመስሎታል? ልጅዎትን በአንዴ መቀበል የቻሉት ለምን ይመስሎታል? አለማየሁ፡ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው፤…

Read more