"ጓደኞቻችንን መምረጥ እንችላለን ነገር ግን ቤተሰቦቻችንን መምረጥ አንችልም" ይላል የድሮው አባባል። እድል ካለልን ሊረዱን የሚችሉ፣ ፍቅርን ሰጥተው የሚቀበሉና የሚያበረታቱ ቤተሰቦች ውስጥ ነው የተወለድነው።…
የንስንስ የመጨረሻው እትም ላይ አንደኛውን ፅሁፍ የፃፈችው ከአንድ ሰው ጋር እንዲሁ ስለፅሁፉ ቻት አደረጉ። ይሄ አጭር ቻት እኛ በንስንስ ዙሪያ ከእናንተ ጋር እንዲኖረን…
The author of one of the articles in Nisnis magazine, “A Requiem for My First Love” had a spontaneous conversation over text about…
Our fourth issue of Nisnis is here! Our theme for this issue is relationships and we hope you find it as informative, entertaining…
አራተኛዋ የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ የፍቅር ግንኙነቶች ላይ ሲሆን ለእኛ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።…
የLGBTQ+ ማኅበረሰብ ታሪኮች አንደሚያካፍሉ ኩዊር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ያለንበት ቦታ ብቸኝነት ይሰማናል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው የኩዊር ሰዎች የፍርሃት ሁኔታ እና ደህንነታችን አደጋ ላይ…
ሦስተኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። በራስን ማሳወቅ (መግለጥ) ጉዳይ ላይ ስንመራመር ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ራሳቸውን የሚያሳውቁባቸው (የሚገልጡባቸው) በርካታ…
መፅሄቱን እንዴት አየሽው? በመጽሔቱ በጣም ነው የተደሰትኩበት ምክንያቱም ብዙዎች አለን በዚህ ህይወት ውስጥ ተደብቀን ምንኖረው ማለትም ከራሳችን ጋር ትልቅ ክርክር ውስጥ የገባን እኔ…
Welcome to the inaugural issue of Nisnis, a quarterly magazine focusing on the issues of LBTQ Ethiopians in Ethiopia and in the diaspora.…
ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ…