የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ ወይም የተለመደ አመለካከት እየተቃወምን ፤ በፍፁም ዝም አንልም ብለናል። በስራ ቦታ ላይ ያሉ መሰናክሎችን ከመስበር እስከ ኦንላይን ድጋፍና አጋርን ማግኘት፣ ለLBQ ኢትዮጵያውያን ምቹ ቦትዎችን እና ሁኔታዎችን እንፈጥራለን። በጋራ የሚታሰበውን እና የሚጠበቀውን እየተቃወምን…
The photo project that we recently released captures powerful stories of courage and authenticity. We challenge stereotypes and refuse to be silenced. From…