በኢትዮጵያ ውስጥ በኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ውስጥ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችን ለመዳሰስ ጥረት እናደርጋለን። በአዲስ አበባ ከምትኖር አንዲት ኩዊር ሴት ጋር ስለ ኩራት ትርጉም ተነጋግረናል። ይህም ከዛ የተቀነጨበ ነው። የእሷ አመለካከት፡፡ ስለኩራት የተለየ ትልቅ ነገር ተሰምቶኝ አያውቅም። ለእኔ፣ እንደ ሰርከስ ነገር ነው የሚሰማኝ፤ ልክ የልደት ቀንዎን በየዓመቱ ማክበር ስለሚጠበቅብዎት ብቻ ማክበር እንደማለት ነው። እውነተኛ ኩራቴ የተለየ ነው። በማህበረሰቤ…
የሁለት ሌዝቢያኖች ፍቅር በእሳት ውስጥ እንኳን ጠንክሮ ሊቆም እንደሚችል ተማርን "ለእራታችን የያዝኩትን ቦታ ሰርዥዋለሁ" አለችኝ ፍቅረኛዬ ለፍቅረኛሞች ቀን በምወደው ሬስቶራንት ልትጋብዘኝ የነበረው እቅዷ…