በኢትዮጵያ ውስጥ በኤልጂቢቲኪው+ ማህበረሰብ ውስጥ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችን ለመዳሰስ ጥረት እናደርጋለን። በአዲስ አበባ ከምትኖር አንዲት ኩዊር ሴት ጋር ስለ ኩራት ትርጉም ተነጋግረናል። ይህም ከዛ የተቀነጨበ ነው። የእሷ አመለካከት፡፡ ስለኩራት የተለየ ትልቅ ነገር ተሰምቶኝ አያውቅም። ለእኔ፣ እንደ ሰርከስ ነገር ነው የሚሰማኝ፤ ልክ የልደት ቀንዎን በየዓመቱ ማክበር ስለሚጠበቅብዎት ብቻ ማክበር እንደማለት ነው። እውነተኛ ኩራቴ የተለየ ነው። በማህበረሰቤ…
ለብዙ ኩዊር ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በፍርሃት የተሞላ ነው። ጃምዚ - በተለምዶ ወንዳወንድ የምትባል ኩዊር ሴት - ከነበራት ስጋት እና ፍርሃት ለማዳን በስደት…
For queer people, finding safety in Ethiopia can be filled with fear. Jamzee, a butch Ethiopian queer woman, fled to Kenya to escape…
በዚህ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን የኩዊር አፍሪካውያንን ድምጽ ለማጉላት እና ለፍትህ ለመሟገት እንደ ኩዊር ኢትዮጵያ በጋራ እንቆማለን። ማንኛውም ሰው፣ የወሲባዊ ማንነቱ ወይም…
On this International Human Rights Day, we stand together as Queer Ethiopia to amplify the voices of queer Africans and advocate for justice.…