Skip to content Skip to footer

“ከሴቶች ጋር ወሲብ የሚፈጽሙ ሴቶችም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ለሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች ሊጋለጡ ይችላሉ”

"ይህ ጥያቄ ከሆነ ዓመታት በፊት የነበረኝን አንድ ልምድ አስታወሰኝ”ትላለች ህሊና ከጾታዊ አጋሮች ጋር ስለ ደህንነቱ የተጠበቀ ወሲብ ስትጠየቅ፡፡ "በመጀመሪያ ሳንመረመር ነበር አብረን የተኛነው፣ በሁዋላ ላይ ግን የሽንት መሽኚያ ኢንፌክሽን ህመም ገጠመን አጋጣሚው የሚያስደነግጥ እና የሚያስፈራ ነበር፡፡ በኋላም ላይ ሁለታችንም ለUTI ፣ ለ STI እና የመሳሰሉት ምርመራ መውሰድ እንዳለብን ተወያይተን ወሰንን"፡፡ የህሊና ተሞክሮ በጾታ ግንኙነት ወቅት…

Read more