ያለጥቃት ችግሮቻችንን አለመግባባቶቻችንን መፍታት እንችላለን።
የተቃራኒ ጾታ ፍቅር እና አኗኗር እንደሞዴል እና ልከኝነት ወስደን በግንኙነቶቻችን ላይ የምናንጸባርቀው ጉዳይ ለLGBTQ+ ማህበረሰብ ጎጂ ነው።
ከጥቃት ነጻ የሆነ ግንኙነትን ለመፍጠር ምን ማድረግ ይኖርብናል? ለጤናማ ግንኙነቶች ዛሬ ላይ ማስተካከል ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው? ከስህተቶቶቻችንን እንዴት መማር እንችላለን?
የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ጤናማ ግንኙነቶች መፍጠር እንችላለን።
(ማስጠንቀቂያ: ቀጣይ ጽሁፍ የጥቃት አይነትን የያዘ ነው) የስርዓተ ፆታዊ ጥቃትን ለማስቆም እርስ በርሳችን ውይይቶች ያስፈልጉናል። ወሲባዊ ጥቃት ምን ማለት ነው? በምን ሁኔታዎች…