"ቡችነት ወይም ወንዳወንድነት ከአለባበስ ወይም ከገፅታ ባለፈ ምንም ትርጉም የለውም…" ትላለች ማራኪ ስለወንዳወንድ ምንነት ስታብራራ የዛሬው የፖድካስት ውይይታችን ኩዊር “ወንዳወንድ” ሴቶች ላይ ያተኩራል። ማህበረሰባችን በተለምዶ "ወንዳወንድ" እያለ የሚጠራቸውን ሴቶች እንዴት ይረዳል? የእነሱስ ልምድ ምን ይመስላል? ሁላችንም የአባታዊ ስርዓት የበላይነት ውጤት እንደመሆናችን ኩዊር ሰዎችም ከዚሁ ስርዓት ያመለጡ አይድሉም:: የምንኖረው ወንድነትን ከጀግንነት፣ ከመሪነት እና ከሰጪነት ጋር በተቃራኒው…
የዚህ ወር ፖድካስታችን በአንድ የክልል ከተማ የምትኖረውን ዮርዳኖስን ይዛላችሁ መጥታለች። ዮርዳኖስ በተለምዶ “ወንዳወንድ" የምትባል ሌዝቢያን ናት፥ ስርዐተ ፆታን ለእርሷ ትርጉም በሚሰጥ መልኩ እንደገና…