ኡጋንዳ ፡ ትግላችሁን ቀጥሉ ዜና አማርኛ March 23, 2023 0Comments 0Likesየኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።Read more