Skip to content Skip to footer

ዘመቻ: ፍርሃት፣ እንክብካቤ እና ትምህርት

የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት  <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት እስካሁን አለ። ቪድዮ መጀመሪያ ላይ አስቆኛል ነገር ግን የሰዎችን ምላሽ ሳይ በጣም ደነገጥኩ። የሰዎች ምላሽ በጣም የሚያሳቅቅ ነበር "እንግደላቸው እና እናስወግዳቸው" የሚሉት ምላሾችን እያየሁ ብዙ ጥያቄዎች በሃሳቤ እንደጎርፍ ተመላለሱብኝ። የእነሱን ቃል ለመጠቀም…

Read more