ለመጀመሪያ ጊዜ የLGBTQ ተጠቂዎች በናዚዎች የተገደሉትን በማስታወስ በቡንዴስታግ፣ የጀርመን የታችኛው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ልዩ ትኩረት ነበሩ። የናዚ አገዛዝ ሰለባዎች ዓመታዊ መታሰቢያ የሚካሄድበት ቀን ዓለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ቀን በሚከበርበት እለት ነው። “በሆሎኮስት 6 ሚሊዮን የሚጠጉ አይሁዶች በናዚዎችና በተባባሪዎቻቸው ተደምስሰዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ጌ፣ ሌዝቢያን፣ ባይሴክሽዋል እና ትራንስጀንደር ሰዎች በናዚዎች ታስረው ተገድለዋል፣ሌሎች ፣እንደ ሮማ እና የሲንቲ…