በዚህ የሌዝቢያን ሳምንት ስለ ደስታ ማውራት እፈልጋለሁ። ህመምን ችላ የሚል የደስታ አይነት ግን አይደለም፤ ይልቅ በህመም ውስጥ ስለሚበቅለው ዓይነት ደስታ ነው። እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የምኖር ሌዝቢያን ነኝ። ለዓመታት ራሴን እጠላ ነበር። ማህበረሰቡ ፍቅሬ ስህተት እንደሆነ አስተምሮኛል። ልቤን ከራሴ ደበቄ ኖሬያለሁ። ነገር ግን ቀስ በቀስ፣ ፍቅሬ ስህተት እንዳልሆነ ያሳዩኝን የኩዊር ቤተሰቤን አገኘሁ። እነሱም በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ፡…