It happened when I was a first year student … While I knew that I had fallen in love with a woman when I was still in secondary school, I never really thought about it but I also knew, without having to ask anyone, that my falling in love with a woman should be held…
ገና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ነው… በተለያየ አጋጣሚ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከሴት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ቢያውቅም ምን ማለት እንደሆነ ጠልቄ…
ሁለት የኩዊር ኢትዮጵያ አንባብያችንን በዚህ ዙሪያ ታሪካቸውን እንዲያካፍሉን ጠይቀናቸው ነበር። እነሆ:- ራሷን በቅርብ ግዜ ውስጥ እንደተቀበለች ሌዝቢያን ከባድ የአይን ፍቅር የነበረብኝ አሁን አብራኝ…