Skip to content Skip to footer

#የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል::  ለአስራ አምስት ቀን የቆየውን #የማይበገርኩራት #UnbreakablePride የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ፍርሃቶቻችንን፣ አብሮነታችንን እና ለመጪው ምኞቶቻችንን እንድንጋራ ረድቶናል:: የተለያዩ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ስለነበረው የፈተና ጊዜ አካፍለውናል፤ እናመሰግናለን:: በሌላው በኩል ደግሞ ምንም እንኳን ብቻችንን ያለን ቢመስለን በተለያየ መልኩ…

Read more