የባይሴክሽዋሊቲ ቀንን ስናከብር፥ ባይሴክሽዋሊቲ ማለት አንድ ስርዓተ ፃታ ተማርኮ ላይ ብቻ ያልተወሰነ እንደሆነ ማስታወስ ይኖርብናል:: ማህበረሰባችን ውስጥም ሁሉም ማንነቶች እኩል ቦታ ሊሰጣቸውና ሊከበሩ እንደሚገባ መተዋወስ ይኖርብናል:: ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳቱ አተያዮች እና እውነታዎቻቸው፡ አፈ ታሪክ: "ባይሴክሽዋሊቲ የአንድ ሰው ጌ እና ሌዝቢያን ሆኖ ለመውጣት መንደርደሪያ እንጂ የእውነት አይደለም::" እውነታ: እውነት ነው አንዳንድ ሰዎች በሌላ ማንነት ከመውጣታቸው በፊት…
As we celeberate Bisexuality Visibility Day, it is important to remember that all bisexuality refers to is a sexual orientation in which a…