Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: የኩዊር የፍቅር ጓደኝነት

ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር  ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ ተስማምተናል:: እዚህ የሚገኘው የመጀመሪያው ክፍል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን የLBQ ዴቲንግ ላይ ያጠነጥናል:: የLBQ ማህበረሰብ ቁጥር እንደማነስና የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪይን ጠልነት እንደመኖሩ ዴቲንግ ለኩዊር ሰዎች ተግዳሮት እና አደጋ አለው::  በዚህ ዙሪያ ከአራት LBQ ኢትዮጵያውያን ጋር ያደረግነውን…

Read more