በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ባይሴክሽዋል ጠልነት በጣም የሰፋ ነው፤ ምን ያህል ባይሴክሽዋል ማህበረሰብ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ለመረዳት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም:: የዚህ ሳምንት የኢትዮ ኩዊር ፖድካስት በዚህ ዙሪያ ወደጠለቀ ውይይት እንድንገባ መንደርደሪያ መሆን ይችላል:: እንግዶቻችን በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የተሳሳቱ አረዳዶች ማለትም "ባይሴክሽዋሎች ወንድ መምረጥ ስለሚችሉ ለነሱ ቀላል ነው" ከሚል እስከ "ወንድ እስኪያገኙ ነው…
በቅርብ በነበረን የLBQ ስብስብ ላይ ስለማንነታችን በነበረ ውይይት መሃል አንድ ሰው “እኔ ነን ባይነሪ ነኝ" አሉ:: በክፍሉ ዝምታ ሰፈነ፤ አብዛኞቹም የግርታ ፊት ነበራቸው::…
At a recent LBQ gathering, in the middle of a discussion about our identities, one of the people said, "I identify as non-binary."…