የኤሴክሽዋል ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እንደመገባደዱ የኤሴክሽዋል ማንነታቸውን በድብቅ ለያዙ፣ ተናግረውም መረዳትን ላላገኙ እንዲሁም ራስን ለመገንዘብ ጉዞን ለጀመሩ ሁሉ ይህንን ልናስታውሳቸው ወደድን። ኤሴክሽዋልነትን መረዳት እና መቀበል በሌለበት ሃገር ውስጥ እንደሚኖር ኤሴክሽዋል ሰው ራስ ጋር ድጋፍ፣ መፅናናትን እና ኩራትን መፈለግ ወሳኝ ነው:: የኤሴክሽዋል ማንነትዎን ማዳመጥ ራስን የመፈለግ፣ ራስን የመቀበል እና የራስ እድገትን የሚጠቅም አበረታች ጉዞ ነው። የምንኖረው…