መስከረም 30 የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን ነው። ለሁሉም ግንዛቤ ማስጨበጫ እና የአዕምሮ ደህንነት ለሁሉም ማጎልበቻ ጊዜ ነው። ይህንን ቀን ስናስታውስ በLGBTQ+ ማህበረሰብ ዙሪያ ላይ ያለ የአዕምሮ ጤና ላይ ትኩረት እንስጥ። የLGBTQ+ ግለሰቦች በአዕምሮ ደህንነታቸው ላይ የተለየ ፈታኝ ሁኔታዎች ይገጥማቸዋል። ከህብረተሰብ አድልዎ እና መገለል እስከ ራስን የመቀበል ትግል፤ ለዚህም ሁሉም ሰው የሚያድግበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ወሳኝ…