በየአመቱ በመስከረም 30 የሚውለውን የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀንን ስናከብር ይህ ቀን ለLGBTQ+ ኢትዮጵያውያን ያለውን ፋይዳ በውል ማጤን አስፈላጊ ነው። ቢቢሲ ከሰሞኑ እንደዘገበው የአለም ጤና ድርጅት አፍሪካ በአለም ላይ ራስን በማጥፋት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ብሏል። በተጨማሪም አፍሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ራስን የማጥፋት መጠን ካላቸው 10 አገሮች ውስጥ ስድስቱ መገኛ መሆኗን ዘግቧል። በኢትዮጵያ የአዕምሮ…