የዚኛውን አመት በአል ልዩ ያደረገው አዲሱን አመት ከልዩ ቤተሰቦቼ ጋር በመቀበሌ ነው፤ ከኩዊር ቤተሰቦቼ ጋር ደግሞም ከኩዊር ሴቶች ጋር:: ልዩ ያደረገው ከኩዊር ሴቶች ጋር ማሳለፌ ብቻ ሳይሆን በጣም ደስ የሚል ጊዜና ለየት ያለ ስሜት ነበረው:: እኛን ከሆን ሰው፣ የእኛን አመለካከት ከሚጋራ ሰው ጋር ልዩ ቀንን አብሮ ማሳለፍ የሁልጊዜ ገጠመኝ አይደለም:: ልዩ የሚያደርገው በመጀመሪያ የምርጫ ቤተሰብ…