Skip to content Skip to footer

የፍናፍንት ቀን ማስታወሻ፡ የተሳሳቱ ሀሳቦችን ስለማስተካከል

የፍናፍንት ማስታወሻ ወይም ከፍናፍንት ጎን የመቆም  (አብሮነት ማሳያ) ቀን በህዳር 29 ታስቦ ይውላል። ይህም ቀን በፈረንሳዊ ፍናፍንት ሄርኩሊን አዴላዴን ባርቢን ልደት ቀን ታስቦ የሚውል ነው። ሄርኩሊን አዴላዴ ባርቢን በውልደት ላይ ሴት ተብላ ያደገች ፍናፍንት ስትሆን በቆይታ ግን በህጋዊ መንገድ ሙሉ የሰውነት ምርመራ በሁዋላ ወደወንድ የተቀየረ ግለሰብ ነው። እንደ ኩዊር ማህበረሰብ ስለ ፍናፍንት ሊኖረን የሚገባንን ያህል…

Read more