ለተወሰኑ ወራት ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን የጥላቻ ዘመቻ አይተናል። ምንም እንኳን የምንኖርበት ማህበረሰብ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነቱን የምናውቅ ቢሆንም በቲክቶክ ይለቀቁ የነበሩ የዛቻ ቪድዮዎች ጥላቻው ምን ያህል ስር የሰደደ እንደሆነ አሳይተውናል። በሙሉ ስማችን ወጥተን ኩዊር ማህበረሰብችንን መደግፍ ባንችልም፣ ከጎናችን ያሉ የተቃራኒ ፆታ አፍቅሪያን ወጥተው ስለእኛ በግልፅ መሟገት ባይችሉ ከስልኮቻችን ጀርባ ተከልለን የሰራነው ስራ እንደቀላል የሚታይ…