Skip to content Skip to footer

“የጆሃንስበርግ ኩራት እንደ ኩዊር ኢትዮጵያዊ ተስፋ ይሰጠኛል”

አንድ ጓደኛዬ ዛሬ ጠዋት ስለ ጆሃንስበርግ ፕራይድ አንድ ሊንክ ላከችልኝ። ሰዎችን የሚያከብሩትን ምስል እና ቪዲዮ ስመለከት በግርምታ ተውጬ ነበር። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለች አንድ ኩዊር ሴት፣ ፅናታቸውንና አንድነታቸውን አደነቅኩኝ። በአፍሪካ ውስጥ የመጀመሪያው የፕራይድ በዓል የተከበረበት ቦታ ነው፣ እናም እራሳችን መሆን ከባድ በሆነበት አለም ውስጥ እንደ ደማቅ ብርሃን በርቶዋል። ሰዎች ፍቅርን እና ትክክለኛነትን ሲያከብሩ ሳይ፣ በዚህ ጉዞ…

Read more