በተለያዩ ሃገራት ይበልጥ ደግሞ እንደእኛ ከመንግስት ጥበቃ የሌለባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ቀላል አይደለም። ለመተዋወቅ እና የሌሎችን ማንነትን በደንብ ለማጣራት ጊዜን መውሰድ፣ የግል መረጃን በቀላሉ አለመስጠትን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል:: ፎቶ እና የግል መረጃን በግልፅ መለዋወጥ በሚያስቸግርባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ጥቃቶች ቁጥር ከቀን ወደቀን የከፋ ነው። ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ነኝ ብሎ የኩዊር ማህበረሰብን መከታተል እና…