በአዲስ አበባ ለሌዝቢያኖች ሕይወት በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን በጣም ዕድለኛ ነኝ። ፍቅረኛ አለችኝ። ደስ እንዲለኝና ደህንነት እንዲሰማኝ ያደርገኛል። ቅዳሜና እሁድ ላይ ምንም ልዩ ነገር አላደረግንም። በቃ አብረን ጊዜ አሳለፍን። ቡና ጠጣን። ለረጅም ሰዓታት አወራን። እጅ ለእጅ ተያይዘን ረጅም ጊዜ ቆየን። በጣም ፀጥተኛና ሰላም የሞላበት ጊዜ ነበር። በቤታችን ውስጥ ስንሆን፣ የውጭው ዓለም በጣም…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…