አንድም ጊዜ ለወንድ ልጅ አምርሬ ተስቤ አላውቅም። የውበት አድናቂ ስለሆንኩ ብቻ ቆንጆ ወንድ ደስ ይለኛል። በአንዳች ሱስ የተለከፍኩ ይመስል “ወደዚህ ህይወት መች ገባሽ? እንዴት ገባሽ?” እያሉ ይጠይቁኛል:: በርግጥ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የቅርብ ጓደኛዬ የምላት ግን ሳልረዳው ያፈቀርኩዋት ሴት "lesbian ነኝ" ስትለኝ... ለመጀመሪያ ጊዜ የጠየኳት ጥያቄ ነበር:: እናም ልርቃት ወስኜ፤ መራቅን ጀመርኩ። የያዘኝ ፍቅሯ ግን አላራምድ…
ስለ አንድ በቅርብ ጊዜ ስላገቡ የማውቃቸው ሌዝቢያን ጥንዶች ብዙ አስቤ ነበር። መጀመሪያ ላይ ግንኙነታቸው በጣም በፍጥነት እየሄደ ስለ ነበር ሃሳብ ገብቶኝ ነበር -…
Welcome to the fifth issue of Nisnis, we are excited to present the latest issue of Nisnis! Our theme for this issue is…
እንኳን ወደንስንስ አምስተኛ እትም መጣችሁ! አዲሱን የንስንስን እትም ይዘን በመምጣታችን በጣም ደስ ብሎናል። የአሁኑ እትም "የመረጥናቸው ቤተሰቦች" የሚል ሲሆን ከተለያዩ እይታዎች የምርጫ ቤተሰቦቻችንን…
"ጓደኞቻችንን መምረጥ እንችላለን ነገር ግን ቤተሰቦቻችንን መምረጥ አንችልም" ይላል የድሮው አባባል። እድል ካለልን ሊረዱን የሚችሉ፣ ፍቅርን ሰጥተው የሚቀበሉና የሚያበረታቱ ቤተሰቦች ውስጥ ነው የተወለድነው።…
የፍቅረኛሞች ቀንም የአበባም አድናቂ አይደለሁም:: ምንም እንኳን የፍቅረኛሞች ቀን ካፒታሊስት እና ተቃራኒ ፃታ አፍቃሪነትን ብቻ ልክነትን የሚስል ባህል ነው ብዬ ብከራከርም፥ ጓደኛዬ ለፍቅረኛዋ…