Skip to content Skip to footer

የተጋጩ ስሜቶች፡ አፍሪካ እና ኤለን እና ፖርሽያ

ኤለን እና ፖርሽያ በዚምባብዌ አንድ ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ እየተዝናኑ እንደሆነ በማህበራዊ ሚዲያቸው ሼር አደረጉ:: በሰዓቱ ሳየው የተሰማኝ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው:: ኩዊር ጥንዶች ሲዝናኑ ማየት ደስ ይላል:: ነገር ግን ቅናት እና ንዴትም አልቀረልኝም:: ኩዊር ሆኖ ከመኖር ልጀምር መሰለኝ.. እንኳን አደባባይ በነፃነት መውጣት ይቅርና ለራስ እንኳን በነፃነት ኩዊርነትን ለመቀበል ጊዜ ዉስዷል:: በቤተ እምነቱም ሆነ በህዝብ መገናኛ…

Read more