Skip to content Skip to footer

ንስንስ፡ የኩራት ገፅ እትም

እንኳን ወደ16ኛው የንስንስ እትም በሰላም መጣችሁ! በዚህ እትም በማህበረሰባችን ውስጥ የሚገኙ በኢንተርኔት እና በአካል ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ለመብታችን የሚታገሉ አክቲቪስቶችን ይዘን ቀርበናል፡፡ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ትልቅ ጥላቻ ባለባት ኢትዮጵያ የማህበረሰቡ አባል መሆን ብቻውን አደገኛ ነው፡፡ ለመብታችን መታገልን መምረጥ ደግሞ የእነዚህን ታጋዮች ህይወት በይበልጥ ችግር ውስጥ የሚከት ነው፡፡ በኦንላይን ንቅናቁዎች እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ቦታዎችን በማዘጋጀት፤…

Read more