Skip to content Skip to footer

2024: መታየት ያለባቸው ፊልሞች

የአውሮፕያኑ 2024 ለኤልጂቢቲኪው+ ሲኒማ በፍቅር፣ ማንነትን እና ጽናትን በሚያከብሩ ታሪኮች የታጀበ አመት ነበር። ከአስደሳች ድራማዎች እስከ አስቂኝ ኮሜዲዎች፣ ሁሉም የሚደሰትበትን ነገሮች የያዙ ፊልሞች አሉ። ቀጣይ የሚያዩት ፊልም ይፈልጋሉ? ትረካዎችን እና የማይረሱ ኪነጥበባትን ለማየት ይህን የአመቱ ምርጥ የLGBTQ+ ፊልሞችን ድንቅ ማጠቃለያ ይመልከቱ። ፍቅር ወይንም አስደሳች የአደቬንቸር ፊልሞችን ጨምሮ በጣም የሚያዝናኑ ፊልሞች አሉበት! አንድ ቀን የራሳችንን ፊልም…

Read more