የንስንስ የመጨረሻው እትም ላይ አንደኛውን ፅሁፍ የፃፈችው ከአንድ ሰው ጋር እንዲሁ ስለፅሁፉ ቻት አደረጉ። ይሄ አጭር ቻት እኛ በንስንስ ዙሪያ ከእናንተ ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውና ተስፋ የምናደርገው ውይይት ነው። ለማደግ የሚተጋ እና ድንቅ የኩዊር ማህበረሰብን ለማምጣጥ እንዲህ ያሉ ግልፅ ውይይቶች ያስፈልጉናል ። አስተያየቶቻችሁን ለመስማት እንወዳለን። (ፅሁፉ ማሻሻያ ተደርጎበታል) ፀሃፊ፡ ፅሁፉ እንዴት ነበር? በጣም ደስ ይላል ፣…
The author of one of the articles in Nisnis magazine, “A Requiem for My First Love” had a spontaneous conversation over text about…