አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ሃይማኖት፣ ንዴት እና እኔ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ሃይማኖት፣ ንዴት እና እኔ

Excerpts from a Diary: Religion, anger and I

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Religion, anger and I

ደጋፊዎቻችን: “ራሳችንን ካላስተማርን በስተቀር መቀየር አንችልም”

“ጥላቻ ከፍርሃት እና ካለመረዳት የመጣ ነው" ትላለች ሳቤላ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያን ላይ ስላለው የማህበረሰባችን እይታ ስታብራራ::  https://soundcloud.com/ethioqueer/allies እውነት ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው? አብዛኛውን ጊዜ አዕምሮዋችን ልክ እና የተለመዱ ተብለው የተቀመጡ ነገሮችን ብቻ ማሰብ እንጂ አዲስ ነገርን (እዚህ ጋር ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት አዲስ ነገር ሳይሆን ከጥንት የነበረ መሆኑ እንዳይዘነጋ) ለማስተናገድ ክፍት አይደለም:: ምክንይቱ ደግሞ አዲስ ነገርን… Continue reading ደጋፊዎቻችን: “ራሳችንን ካላስተማርን በስተቀር መቀየር አንችልም”

Allies: “We cannot change unless we educate ourselves”

"Hate stems from fear and a lack of understanding," Sabela says when explaining the view that our society holds about LGBTQ+ people. https://soundcloud.com/ethioqueer/allies Indeed, where does hate stem from? Most of the time, our mind only thinks about things that are considered "normal" (please note that same-sex relationships are nothing new and have always existed),… Continue reading Allies: “We cannot change unless we educate ourselves”

መጠይቅ፡ የኤልጂቢቲኪው+ መብቶችን የሚደግፉ የአፍሪካ ወጣቶች ቁጥር ጨመረ

በተለቀቀው መጠይቅ መሰረት 38 ፕርሰንት የሚሆነው የሰብ ሰሃራን አፍሪካ ወጣት መንግስት ለ LGBTQ+ ይበልጥ ድጋፍ እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል:: ለአፍሪካ ወጣት መጠይቁ በኢንተርናሽናል የሪሰርች ፈርም አማካኝነት እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው በ Ichikowitz ቤተሰብ ፋውንዴሽ - አካባቢና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት - አብዛኛው የአፍሪካ ወጣት በተመሳሳይ መልኩ ይደግፋሉ ብለዋል:: ኢትዮጵያ ከ15 የተሳተፉ ሃገራት አንዷ ስትሆን አራት ሺ አምስት… Continue reading መጠይቅ፡ የኤልጂቢቲኪው+ መብቶችን የሚደግፉ የአፍሪካ ወጣቶች ቁጥር ጨመረ

Survey: Record number of African youth support LGBTQ+ rights

According to a survey that has just been released, 38 percent of young adults in sub-Saharan Africa said they want their governments to do more for LGBTQ+ rights.  The African Youth Survey, conducted by the international research firm PSB Insights, and supported by the Ichikowitz Family Foundation - an environmental and humanitarian nonprofit based in… Continue reading Survey: Record number of African youth support LGBTQ+ rights

An ode to family

“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that her role as a sister is to support her sibling fully and wonders out loud “Who says being straight is the correct way, anyway?”  This was part of the conversation in this… Continue reading An ode to family

ዜማ ለቤተሰብ

"የተመኘችውን የመኖር መብት አላት" ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ "ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው ትክክለኛው ያለው ማነው?" ብላም ትጠይቃለች:: ይሄ በኢትዮኩዊር ፖድካስት በዚህ ወር የነበረው በአርባዎቹ እድሜ ያለች ኢትዮጵያዊት ሴት በግልፅ ለኩዊር እህቷ ያላትን ፍቅር እና ድጋፍ ካወራችው የተወሰደ ነው:: እንደ አንድ አዲስ አበባ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ኩዊር ሰው በሳቤላን… Continue reading ዜማ ለቤተሰብ