Skip to content Skip to footer

ዩጋንዳ ከሚገኘው SMUG ጋር ከጎን እንቆማለን

ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG) መንግታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ድርጅት በመንግስት ታግዶ እንቅስቃሴ በአፋጣኝ እንዲያቆም ትዛዝ ወጥቷል::   SMUG ከተመሰረተበት 2004 ጀምሮ ለዩጋንዳ ኩዊር ማህበረሰብ ቃልቅ ድምፅ በመሆን ለብዙ ኩዊር ሰዎች ህይወት ላይ ትልቅ ሚና ተጫውቷል:: የጤና አገልግሎቶችን…

Read more