Skip to content Skip to footer

“አልኮል እና ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነቴ ያስተሳሰረው … አካባቢዬ ያመጣው ተፅዕኖ እንደሆነ አውቃለሁ”

ሌዝቢያን እንደሆንኩ ያወኩት ገና በልጅነቴ ነው:: ቋንቋውና ምን እንደሆነ ባይገባኝም፤ ስሜቱን ግን አውቄዋለሁ:: በአካባቢዬ ሴቶች ተፋቅረው በነፃነት ሲኖሩ ስላላየሁ ስሜቴ የኔ ብቻ እና ነውር እንደሆነ ነበር የተሰማኝ:: ለሰው የማይነገር ሚስጥር፣ ሃጢያት እና ነውር::  ጓደኞቼ በግልፅ ስለፍቅረኞቻቸው እና ስላፈቀሯቸው ወንዶች ሲያወሩ እኔ ጋር ያለው ስሜት ሌላ ስለነበር እነሱን ለመምሰል ብዙ የፈጠራ ወሬ ማውራት ነበረብኝ:: የሌለን ስሜት…

Read more