እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና ለስለስ ያለ ስሜትን የያዘ የኩዊር ፍቅር ስብስብ ነው። እነዚህ መልዕክቶች በግል ኑዛዜ፣ በአሳዛኝ ስንብት፣ በተደበቀ የኩዊር ደጋፊ ሹክሹክታ ውስጥ ፅናትን፣ መትረፍን እና የማይነቃነቅ እወነታን ያትታሉ:: ስለምታነቧት እናመሰግናለን። እነዚህ ታሪኮች በእኛ ቢዘጋጁም የእናንተም…
በቅርብ የወጣው የንስንስ እትማች አጋሮች ላይ ያተኮረ ነበር። ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው ሰዎች መካከል አንዱ የኩዊር ልጅ አባት የሆኑትን አቶ አለማየሁን ነው። ስለ እሳቸውም…
Our latest issue of Nisnis focused on the important theme of allies. One of the people we interviewed was Ato Alemayehu, who has…
ሌዝቢያን መሆኔን ከተቀበልኩ ጀምሮ ለተለያዩ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች በግልፅ ነግሬያቸዋለሁ:: ቅርብ ከምላቸው ጓደኞች አንስቶ በስራ አጋጣሚ እስካገኘኋቸው ሰዎች ድረስ:: ለእነዚህ ጓደኞችና ባልደረቦች ለመናገር…