በምስራቅ አፍሪካ ዛሬ የጨለማ ቀን ነው። የኡጋንዳ ቤተሰባችንን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የፀረ ጌ ህግን በመፈረም ወደ ተኩስ ቡድን ወርውሯቸዋል። እንደ የኡጋንዳ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አኒታ አንዲ ያሉ አንዳንዶች ህጉን በመፈረም ፕሬዚዳንቱ “የሕዝባችንን ለቅሶ መልሰናል” በማለት ደስታቸውን እየገለጹ ነው። መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከማስጠበቅ ይልቅ ሰለባ በማድረግ አገራቸው ለወደቀቻቸው ኩዊር ወገኖቻችን እናለቅሳለን። ማንነታቸውን የመምረጥ መሰረታዊ ሰብአዊ መብታቸውን…
It is indeed a dark day in East Africa today. Our Ugandan family have been thrown into a firing squad with the signing…
የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም…
Uganda just passed a law making it a crime to identify as LGBTQ. We hope president Yoweri Museveni will not sign it into…