በምስራቅ አፍሪካ ዛሬ የጨለማ ቀን ነው። የኡጋንዳ ቤተሰባችንን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የፀረ ጌ ህግን በመፈረም ወደ ተኩስ ቡድን ወርውሯቸዋል። እንደ የኡጋንዳ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አኒታ አንዲ ያሉ አንዳንዶች ህጉን በመፈረም ፕሬዚዳንቱ “የሕዝባችንን ለቅሶ መልሰናል” በማለት ደስታቸውን እየገለጹ ነው። መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከማስጠበቅ ይልቅ ሰለባ በማድረግ አገራቸው ለወደቀቻቸው ኩዊር ወገኖቻችን እናለቅሳለን። ማንነታቸውን የመምረጥ መሰረታዊ ሰብአዊ መብታቸውን… Continue reading ኡጋንዳ : ፀረ ጌ ህግን ትቀልብስ
Tag: "Anti-homosexuality Bill"
Uganda: Repeal the anti-gay bill
It is indeed a dark day in East Africa today. Our Ugandan family have been thrown into a firing squad with the signing of the anti-gay bill by Ugandan president Yoweri Museveni. Some such as Ugandan Parliamentary Speaker Anita Among are rejoicing and claiming the president has “answered the cries of our people” in signing… Continue reading Uganda: Repeal the anti-gay bill
ኡጋንዳ ፡ መታገላችሁን ቀጥሉ
የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።
Uganda: Keep fighting
Uganda just passed a law making it a crime to identify as LGBTQ. We hope president Yoweri Museveni will not sign it into law but we need to show solidarity to our siblings in Uganda. None of us are safe until all of us are safe.