Skip to content Skip to footer

የ”አሴክሽዋሊቲ” ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት: “‘አሴክሽዋል’ መሆን ትክክለኛ ማንነት ነው፤ መደገፍ እንጂ ማቃለል የለብንም”

ኢትዮጵያ ውስጥ "አሴክሽዋሊቲ" ብዙም የማይነሳ ርዕስ ነው:: ሲነሳ ደግሞ ቦታ ባለመስጠት እና በመፍረድ ስሜት ነው። በየአመቱ ጥቅምት 10 እስከ 16 ተከብሮ የሚውለው የአሴክሽዋሊቲ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ራሳችንን ለማስተማር እና በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን የአሴክሽዋል ሰዎች ድጋፍ ለማሳየት ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራል።  "አሴክሽዋል" ማለት ሰፊ የወሲባዊነት ማንነቶችን ጠቅልሎ የያዘ ስያሜ ነው:: የሰዎች ከትንሽ የወሲባዊ  ተማርኮ እስከ ለሌሎች…

Read more