በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ቀኑ የሴቶችን ስኬት እንዲሁም የሴቶች እኩልነትን ለማምጣት የሚቀሩትን ስራዎች በማንሳት ሲከበር ይውላል። በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ፕሮግራሞች ቢዘጋጁም ሁሉንም ሴቶች አያካትትም። ምንም እንኳን የአመቱ መሪ ቃል “አድሏዊነትን እናቁም” ቢሆንም እኛን በLBTQ ማህበረሰብ ያለንን አያካትትም። እንደአንድ በስርዐተ ፆታ እና በወሲባዊ ማንነታችን ምክንያት እንደተገፋን ማህበረሰብ ብንካተት፣ የኑሮ እውነታዎቻችንና ጉዳዮቻችን… Continue reading አለም አቀፍ የሴቶች ቀን፥“አድሏዊነትን እናቁም (#BreakTheBias”)
Tag: Audre Lorde
International Women’s Day: #BreakTheBias.
Every March 8th, people from all over the world gather to celebrate International Women’s Day. The day is meant to both celebrate women’s achievements and to further underline the work that remains to ensure the equality of women. We know that the various gatherings in Ethiopia to celebrate March 8 will not include all women.… Continue reading International Women’s Day: #BreakTheBias.
አክብሮት ለጥቁር ኩዊር ፀሃፍያን
የአማዞንና የኤሌክትሮኒክ መጻሕፍት ከመጀመራቸው በፊት ብዙ የመጽሐፍ አቅርቦት አልነበረኝም። በትምህርት ዓመቱ የትምህርት ቤቱን ቤተ መጻሕፍት የመጠቀም ነፃነት ቢኖረኝም በኢትዮጵያ መፃህፍትን የማግኘት አቅም ውስን በመሆኑ በክረምት ወቅት የማነባቸው አዳዲስ መፅሐፍት በየጊዜው እንዲኖረኝ በቀን በ60 ሳንቲም መፃህፍት እከራይ ነበር። የመፃህፍት እጥረት መኖሩም የማንበብ ችሎታዬ በጎዳናዬ ላይ ያለውን ማንኛውንም መፅሃፍ ማንበብ እንድመኝ አስተምሮኛል። ወደ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ በቤተ… Continue reading አክብሮት ለጥቁር ኩዊር ፀሃፍያን
Homage to Black queer writers
I have not always had unlimited access to books, particularly before the advent of Amazon and electronic books. While I was free to use the school library during the school year, the limited access to books in Ethiopia meant that I used to rent books for 60 cents a day just so I would have… Continue reading Homage to Black queer writers