“ጊዜው እንዴት ይሮጣል” አላላችሁም? የጥላቻው ዘመቻ… ወደኃላ መለስ ብለን እናስታውሰውማ! እስቲ አንዴ ጨፍናችሁ የነበራችሁበትን ቦታ አስቡት! ከዚህ መንደር ድራሻችንን አጥፍተን፣ ስልክ ቁጥራችንን ቀይረን፣ እንደዛ ተጫዋች እና ሰው ማግኘት የምንወድ የነበርን በራችንን ቆልፈን፣ አለባበሳችንን ይሁን ያስገምተናል ወይም ያስጠረጥረናል ያልነውን ሁሉ ለመቀየር ሞክረን፣ አንዳንዶቻችንም ተሰደን። ቀን እና ለሊት ሪፖርት አድርጉ እየተባባልን፣ የእኔንስ ፎቶ ይለቁብኝ ይሆን ስጋት እና…
Time flies, doesn’t it? Let's look back and remember! Take a moment to close your eyes and think about where you were. We…
ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል:: ለአስራ አምስት ቀን…
ኩዊር ኢትዮጵያ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ የማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ ይዛላችሁ ቀርባለች:: ይህ ዘመቻ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚድያ ከመጣው የኩዊር ማህበረሰብ ጥላቻ፣ ዛቻ እና የተሳሳተ…