Skip to content Skip to footer

ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳተ አፈታሪክን ማስተካከያ

የባይሴክሽዋሊቲ ቀንን ስናከብር፥ ባይሴክሽዋሊቲ ማለት አንድ ስርዓተ ፃታ ተማርኮ ላይ ብቻ ያልተወሰነ እንደሆነ ማስታወስ ይኖርብናል:: ማህበረሰባችን ውስጥም ሁሉም ማንነቶች እኩል ቦታ ሊሰጣቸውና ሊከበሩ እንደሚገባ መተዋወስ ይኖርብናል::  ስለባይሴክሽዋሊቲ የተሳሳቱ አተያዮች እና እውነታዎቻቸው፡ አፈ ታሪክ: "ባይሴክሽዋሊቲ የአንድ ሰው ጌ እና ሌዝቢያን ሆኖ ለመውጣት መንደርደሪያ እንጂ የእውነት አይደለም::"  እውነታ: እውነት ነው አንዳንድ ሰዎች በሌላ ማንነት ከመውጣታቸው በፊት…

Read more