የዚህ ወር የኢትዮ ኩዊር ፖድካስት እንግዳችን ባይሴክሽዋል የሆነችውና አዲስ አበባን የምትኖረው ሄለን ናት። ከሄለን ጋር ባይሴክሽዋል ሰዎች በLGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ስላላቸው የለት ተለት ኑሮ ላይ የነበረን ቆይጣ በጣም አስፈላጊ ነበር ምክንያቱም በባይሴክሽዋል ጠልነት ምክንያት የሚደርስባቸውን ተግዳሮቶች ጠቁሞናል። ሄለን የባይሴክሽዋል ማንነት "ትክክለኛ" ወሲባዊ ዝንባሌ እንዳልሆነ ተደርጎ ስለሚታይባቸው የተለያዩ መንገዶች ትናገራለች። ሁላችንንም እንደየማንነታችን የሚቀበል እና ያ ቦታ…
Our guest for Ethioqueer Podcast this month is Helen, a bisexual woman who calls Addis Abeba home. Our conversation with her in regards…