Skip to content Skip to footer

በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል…

Read more

የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች…