በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል… Continue reading በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

Thoughts on body image

In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting themselves that outer beauty doesn't really matter. We are people who take a long time to find ourselves. Given the way that we are raised, our culture, and our religion, accepting ourselves… Continue reading Thoughts on body image

የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች አካል ማድረግን መቀጠል መዘንጋት የለብንም:: የኢትዮጵያውያን ትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ማጋራት ይኖርብናል:: ከLGBTQ+ ማህበረሰብ እና ከሰፊው ማህበረሰብ የሚመጣን ማግለል እና አካታች ያለመሆንን ችግር አጥብቀን መቃወም… Continue reading የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

Centering trans, non-binary and gender non-conforming folks

As Transgender Week of Visibility and Transgender Day of Remembrance come to an end, it is important that we keep centering the experiences of  trans, non-binary and gender non-conforming folks. Trans, non-binary and gender non-conforming Ethiopians must keep telling our stories. We must continue to resist erasure, both within the LGBTQ+ community and in the… Continue reading Centering trans, non-binary and gender non-conforming folks