Skip to content Skip to footer

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን፥“አድሏዊነትን እናቁም (#BreakTheBias”)

በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ቀኑ የሴቶችን ስኬት እንዲሁም የሴቶች እኩልነትን ለማምጣት የሚቀሩትን ስራዎች በማንሳት ሲከበር ይውላል። በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች ፕሮግራሞች ቢዘጋጁም ሁሉንም ሴቶች አያካትትም። ምንም እንኳን የአመቱ መሪ ቃል “አድሏዊነትን እናቁም” ቢሆንም እኛን በLBTQ ማህበረሰብ ያለንን አያካትትም። እንደአንድ በስርዐተ ፆታ እና በወሲባዊ ማንነታችን ምክንያት እንደተገፋን ማህበረሰብ ብንካተት፣  የኑሮ እውነታዎቻችንና ጉዳዮቻችን…

Read more